Individual
Medical
Addis ababa - Ethiopia
Start Date : 25th April 2025
End Date : 30th May 2025
በ TB ህመም የምትሰቃየውን እንርዳት
አልማዝ ታምሩ በጎንደር ሀገር ከእናቷ እና ከእህቶችዋ ጋር የምትኖር ሲሆን ከጊዜ በኋላ በሳል እና በህመም ትስቃይ ነበር እናም ሀኪም ቤት ሄዳ በምትታይበት ወቅት የ TB ህመም እንዳለባት እና ከፍተኛ ደረጃ ላይ እንዳለች መዳኒቶችን እና በየጊዜው ህክምና ክትትል ማድረግ እንዳለባት ያሳውቋታል በመሆኑም ቤተሰቦችዋ አቅም ስለሌላች እንተባበራት ።
Goals
Raised
Also To Go
$50000Not Yet Completed