Individual
Medical
addis ababa - Ethiopia
Start Date : 25th April 2025
End Date : 30th May 2025
በልብ በሽታ የምትሰቃይ አንዲት ልጅ ህክምና እንድታገኝ እንርዳ
ሰላም የ10 ዓመት የ3ኛ ክፍል ተማሪ ልጅ ስትሆን በአጋጣማት ድንገተኛ የልብ ህመም ሀኪም ቤት የገባች ሲሆን እናም ሀኪሞቹ ለቤተሰቦችዋ እንዳሳወቁት ከሆነ የልብ ድካም ችግር ስላጋጠማት በአስቸኳይ ክትትል መጀመር እና ህክምና ማግኘት እንዳለባት አሳውቀዋል እና ቤተሰቦችዋ ባለባቸው የገንዘብ እጥረት ልጅቷን ለማትረፍ በተቻለን እናግዛቸው
Goals
Raised
Also To Go
$50000Not Yet Completed