ትምህርት ቤት ማስገንባት

Community

Education

Addis Ababa - Ethiopia

Start Date : 25th April 2025

End Date : 31st May 2025

ገጠሩ አካባቢ ትምህርት ላላገኙ ህፃናት ት/ቤት ስለ ማስገንባት

በአዳማ የምትገኝ በትንሽ ገጠራማ አካባቢ ልጆች ትምህርትን ማግኘት ቢፈልጉም የመማሪያ ቦታ ባለማግኘታቸው ምክንያት ትምህርት ማግኘት አልቻሉም እና ቤተሰቦቻቸው እንዳሳወቁት ልጆቻችን የመማሪያ ቦታ ቢዘጋጁላቸው ልጆቻቸውን ልከው ለማስተማር ዝግጅዎች ናቸው ስለዚህ ለት/ቤቱ ማሰሪያ ገንዘብ እንዲያገኙ የተቻለንን እንተባበር ።

Goals

$40000

Raised

$0

Also To Go

$40000

Not Yet Completed

10 days to go